በ2023 ዓ.ም ድሬዳዋ ከተማ በፕላን የምትመራ፣በቂ የለማ መሬት አቅርቦት እና የንብረት ዋስትና የተረጋገጠባት፣ በፍትሃዊ፣ በቀልጣፋ እና በዘመነ አገልግሎት አሰጣጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተምሳሌት እና ለልማት ምቹ ከተማ ሆና ማየት፡፡
የልማት ቅደም ተከተልን ፣የባለድርሻ አካላትን እና የተጠቃሚዎችን ቅድመ ፍላጎትን ፣የማልማት አቅምን እና የከተማ ፕላንን መሰረት ያደረገ የለማ መሬት አቅርቦትን ማረጋገጥ እንዲሁም የመሬት ማኔጅመንት ስርዓቱን ግልጽ፣ፍትሀዊ፣አሳታፊ እና በዘመናዊ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የታገዘ በማድረግ በከተማው መልካም አስተዳደርን ማረጋገጥ ነው፡፡
forwardስራችንን በተጠያቂነትና በባለቤትነት እንመረዋለን፣
forwardያለንን ውስን ሃብት በቁጠባ እንጠቀማለን፣
forwardተገልጋዮቻችን የለውጡ ባለቤት ናቸው፣
forwardየሙያና የስራ ስነ-ምግባር መርሆችን እናከብራለን፣
forwardአገልግሎታችንን በግልጽነት ላይ የተመሰረተ እናደርጋለን፣
forwardበቡድን መስራት ባህላችን ይሆናል፣
forwardየመሬት ሀብታችን ለልማት ስኬታችን ማረጋገጫ ነው፡፡
CIMS is a web based platform for compliance information management. It is designed to give a robust, fast and reliable services. It`s design is user friendly that users can learn easly to accoplish their tasks. CIMS covers all business tasks from registration of compliance information to report generation. Its simplicity makes it to be a choice that you can make.
